Learn German with us before your next trip to Germany!
በትዳር
በትምህርት
በስራ
ወደ ጀርመን ጉዞ ማድረግ አስበዋል?
ሰርቲፋይ በሆኑ መምህራን German ቋንቋ ለመማር በአካል እና በonline በጠዋት/በከሰአት ፈረቃ በአጭር ጊዜ ለA 1፣A2፣ B 1 ለጎቴ አስተምሮ ለፈተና ብቁ እናድርጋለን፡፡
Ethio German language school ሲማሩ ከትመህርቱ በተጨማሪ ተማሪዎችን ሊያግዙ የሚችሉ እንደ (ቋንቋ እሰኪሎን የሚያዳብሩብተ ቪዲዎቸ ፣ አጋዥ መፅሀፎቶች ፣ዊብሳይቶቸ ወዘተ.. ) በተሻለ ምልኩ አዘጋጅተናለ፡፡
ለውጭ ሀገር ፕሮሰስ
- A 1 ለጎቴ ፈተና ፕሮሰስ 8ወር እና ከዚያ በላይ ጊዜ ይፍጃል፡፡ ትምህርቱም በ4 ወር ጊዜ ሲጠናቀቅ በሳምንት ለ 3 ቀን ለ2 ሰአት ያከል ቆይታ ይኖረዋል፡፡
. A2 ለጎቴ ፈተና ፕሮሰስ 2ወር እሰክ 3ወር ይፍጃል፡፡ ትምህርቱም በ4 ወር ጊዜ ሲጠናቀቅ በሳምንት ለ 3 ቀን ለ2 ሰአት ያከል ቆይታ ይኖረዋል፡፡
- B1 ለጎቴ ፈተና ፕሮሰስ 2ወር እሰክ 3ወር ይፍጃል፡፡ ትምህርቱም በ4 ወር ጊዜ ሲጠናቀቅ በሳምንት ለ 3 ቀን ለ2 ሰአት ያከል ቆይታ ይኖረዋል፡፡
*ትምህርቱ በተለያዩ ፈረቃዎች ይሰጣሉ በቀን ፈረቃ ጠዋት፣ከሰዓአት እንዲሁም በማታ ፈረቃ በአካል ትምህርቶች እንሰጣለን። በስራ እንንዲሁም በተለያዬ ምክንያቶች በአካል ትምህርቱን መማር ያልቻላቹ በኦላይን እስጣለን። በውስጥ መስመር እንዲሁም በስልክ መስመራችን በቀጥታ ማዋራት ትችላላቹ።
በስልክ ወይም በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
አድራሻችን፦ መገናኛ ከደራርቱ አጠገብ የሚገኘው ህንፃ ሲቲ ሞን 5ተኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። ለበለጠ መረጃ፦ +251991111113 ወይም +251988181858 ይደውሉ፡፡


